የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ማዕከሊዊ ኮሚቴ ከታሕሳስ 16 እስከ 25 ቀን 2016ዓም ባካሄዯው ቋሚ ስብሰባ - OLF

OROMO LIBERATION FRONT

رقم 2016/Lakk.:25/stm/abo تاريخ 27/12/2016 :Gaafa Date: No.:

جبهۃ تحـرير اورومـى

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ማዕከሊዊ ኮሚቴ መግሇጫ

ታሕሳስ 27 ቀን 2016ዓም

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ማዕከሊዊ ኮሚቴ ከታሕሳስ 16 እስከ 25 ቀን 2016ዓም ባካሄዯው ቋሚ ስብሰባ በዴርጅቱና በኦሮሞ ህዝብ የነጻነት ትግሌ እንዱሁም ስሇህዝባችን፥ ስሇወያኔ/ኢህኣዳግ መንግስት፡ በኣፍሪካ ቀንዴ ቀጣናና በኣሇም ኣቀፍ ወቅታዊ ሁኔታዎች ሊይ ሰፊ ውይይትና ጥሌቅ ግምገማ በማካሄዴ የነጻነት ትግለን ይበሌጥ የሚያጠናክሩና ወዯፊት የሚያራምደ ወሳኔዎችን ኣስተሊሌፏሌ። የተሊሇፉ ውሳኔዎችን በስራ ሇመተርጎም የሚረደ የተሇያዩ መመሪያዎችን ሇኦነግ ስራ-ኣስፈጻሚ ኮሚቴ በማስተሊሌፍ ስብሰባውን በስኬትና ኣጠናቅቋሌ።

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጠንካራ መሰረት ያሇውና የተሇያዩ ዓሊማ ባሊቸው ጠሊቶቹ ሲካሄዴበት የነበረውንና እየተካሄዯበት ያሇውን ዗መቻና ሴራ ሁለ በማክሸፍ በዴሌ በመወጣት በርካታ ወጣ-ውረድችን ኣሳሌፎፏሌ። ከዚህም በተጨማሪ የረጅም ጊዜ የትግሌ ተሞክሮ ያካበተ ኣንጋፋ ዴርጅት መሆኑ እሙን ነው። ዛሬም የኦሮሞ ህዝብ ጠሊቶች የዯቀኑበትን የተሇያዩ እንቅፋቶች ሁለ በማሸነፍ ከጊዜ ወዯ ጊዜ ኣቅሙንና ብቃቱን እያጠናከረ ሇኦሮሞ ህዝብ ነጻነትና ሇኦሮሚያ ለዓሊዊነት እያካሄዯ ያሇውን ፍሌሚያ በማፋፋም ሊይ ይገኛሌ።

ይህ የማዕከሊዊ ኮሚቴ ስብሰባ የዴርጅቱ ጠንካራ ጎን ይበሌጥ ጎሌብቶ እንዱቀጥሌና ክዴመቶችንም በማረም የኦሮሞ ህዝብ የነጻነት ትግሌ ዓሊማን በፍጥነት ከግቡ ሇማዴረስ የሚረደ በኦነግ ዴርጅታዊ ጉዲዮች ሊይ ያተኮሩ ጠንካራ ውሳኔዎችን ኣሳሌፏሌ። ከተሊሇፉት ውሳኔዎች ውስጥም ዴርጅቱን በማጠናከር ሊይ ባተኮረው ውሳኔ የዴርጅቱ ጠቅሊሊ ጉባዔ በጥንካሬና በኣፋጣኝ እንዱቋጭ የማዕከሊዊ ኮሚቴው ውሳኔ ኣስተሊሌፏሌ።

ህዝባችን የሕወሃት/ኢህኣዳግ ቡዴን እያራመዯበት ያሇውን የሇየሇት ጠሊታዊ ፖሉሲ ሇማክሸፍ ያሇው ብቸኛ መፍትሄ የትግለ መሪ ከሆነው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጋር በማበር የነጻነት ትግለን በሁለም መሌኩ ማፋፋም ብቻ መሆኑን ተገንዝቦ በተሇይ ወጣቶች(ቄሮ ቢሉሱማ ኦሮሞ) ሇረጅም ዓመታት ሲያካሄዴ የነበረውን የጸረ-ጭቆና ኣመጽ ከህዲር ወር 2016ዓም ጀምሮ ኣዱስ ምዕራፍ ወዯ ሆነው የጭቆና ፍጻሜ ኣመጽ በማሸጋገር እያካሄዯ ያሇው ንቅናቄ በኦሮሞ ህዝብ የነጻነት ትግሌ ታሪክ ውስጥ ታሊቅ ስፍራ ኣሇው።

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ማዕከሊዊ ኮሚቴ ስብሰባ ህዝባችን እያካሄዯ ባሇው ኣኩሪና ታሪካዊ እንቅስቃሴና እየከፈሇ ያሇውን ውዴ መስዋዕትነት እንዱሁም በዚህ እንቅስቃሴ የተገኙ ዴልችንም በስፋትና በጥሌቀት ገምግሟሌ። ይህ እንቅስቃሴ ይበሌጥ በሚጠናከርበትና የትግለ ዓሊማ በኣስቸኳይ ከግቡ ሉዯርስ በሚችሌበት ሁኔታ ሊይ መከተሌ የሚገባውን ስሌቶችና ስትራቴጂዎችን ሇስራ-ኣስፈጻሚ ኮሚቴው በመጠቆም በቁርጠኝነት እንዱሰራበት ወስኗሌ።

የኦሮሞ ህዝብ የነጻነት ትግሌ ጎራ ይበሌጥ እንዱጠናከርና እንዱሰፋ መስራት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ቋሚ ፖሉሲ ነው። ከቅርብ ዓመታት ወዱህ በዚህ ረገዴ የሚዯረገው ጥረት ተስፋ-ሰጪና ኣበረታች ውጤት እያስገኘ እንዲሇ የማዕከሊዊ ኮሚቴው ተገንዝቧሌ። የህዝባችንን የሰው ሃይሌ፥ እውቀትና ሃብት በማቀናጀት በጠሊታችን ሊይ በኣንዴነት መታገሌ የህዝባችንን ነጻነት እንዯሚያፋጥን ጥርጥር የሇውም። ስሇሆነም በዚህ ረገዴ እየተሰራ ያሇው ስራ ይበሌጥ ተጠናክሮ እንዱቀጥሌ የማዕከሊዊ ኮሚቴው መመሪያ ሰጥቷሌ።

የሕወሃት/ኢህኣዳግ መንግስት የኦሮሞ ህዝብና ላልችም ህዝቦች ሊቀረቡት የመብት ጥያቄ እየሰጠ ያሇውም ምሊሽ ጠሊታዊና በሰሊማዊ መንገዴ የቀረበን ጥያቄ በሃይሌ ኣፍኖ ማስቀረትን ያሇመ፥ ሇኣካባቢው ሰሊምና መረጋጋት ጸር የሆነና በቀጣናውም ቀውስና ሽብርን ያስፋፋ መሆኑ እያዯር ሇሁለም ይፋ እየሆነ መጥቷሌ። እየወሰዯ ባሇው ጠሊታዊና ኣረመኔያዊ(ፋሽስታዊ) እርምጃም እውነተኛ ማንነቱና ዓሊማው ይበሌጥ ገሃዴ ወጥቶ ዛሬ መሊው ሃገሪቷ በወታዯራዊ ኣገዛዝ ስር ገብታሇች። የሕወሃት/ኢህኣዳግ ቡዴን ባሇፉት ሁሇት ዓመታት በተሇይ ዯግሞ ከኣንዴ ዓመት በሊይ ሇሚሆን ጊዜ በኦሮሞ ህዝብና በኦሮሞ ብሄራዊ ማንነት(ኦሮሙማ) ሊይ በግሌጽ ባወጀው ጦርነት ሊሇፉት 25 ዓመታት በሃሰት ዱሞክራሲ ሽፋን በህዝባችን ሊይ ሲያካሄዴ የነበረው የ዗ር-ማጥፋት(ጄኖሳይዴ) ፖሉሲ በኣሇም ማህበረሰብ ፊት እንዱጋሇጥ ኣዴርጎታሌ።

የኦነግ ማዕከሊዊ ኮሚቴ የሕወሃት ቡዴን በሁለም ህዝቦች ሊይ በተሇይ ዯግሞ በኦሮሞ ህዝብ ሊይ በማነጣጠር በስሌጣን ዗መኑ ሙለ ሲያራምዴ የነበረውና እያራመዯም ያሇውን ጠሊታዊና የ዗ር-መዴሌዖ ፖሉሲ(በተሇይ በኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጅ ስም የጦር ሃይለን በማሰማራት በህዝባችን ሊይ እየፈጸመ ያሇውን ሰቆቃ) በጽኑ ያወግዛሌ። ህዝባችንም ይህን ወሰን ያጣ ጭቆና ሇመከሊከሌ ኣስፈሊጊውን ሁለ እርምጃ መውሰዴ መብቱ መሆኑን የማዕከሊዊ ኮሚቴው ኣጥብቆ ያሳስባሌ።

ህዝባችን በሕወሃት/ኢህኣዳግ መንግስት በተሇየ ሁኔታ በኦሮሞ ህዝብ ሊይ ባነጣጠረ የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጅ የሃገሪቷ ጦር ሃይሌ ተሰማርቶበት ሃብት-ንብረቱ እየተ዗ረፈ፥ ትንሽ-ትሌቁ ወህኒ ተወርውሮ ሇሰቆቃ እየተዲረገ፥ ከሃገር እየተሰዯዯና እንዯኣውሬ ታዴኖ እየተገዯሇ ባሇበት በዚህ ወቅት የኦፒዱኦ ኣባሊት፥ የጦር፥ የፖሉስና የዯህንነት ሃይሌ እንዱሁም የስርዓቱ ሚሉሻ ሃይሌ በመሆን ሇጠሊት መሳሪያ ሆነው በህዝባችን ሊይ ወንጀሌ እየፈጸሙ ያለ ሁለ በኣስቸኳይ ከዚህ የጥፋት ተግባራቸው ታቅበው ሰሌፋቸውን የሚያስተካክለበትና የህዝብ ወገን የሚሆኑበት ወቅት ኣሁን መሆኑን የማዕከሊዊ ኮሚቴው ያስገነዝባሌ።

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ሁለም ተጨቋኝ ህዝቦች ከባዕዲን ጭቆና ተሊቅቀው ነጻ ሆነው እንዱኖሩ ይመኛሌ። ከዚህም በመነሳት ከተጨቋኝ ህዝቦች ጋር ትብብር ሇመፍጠር ከመስራት ተቆጥቦ ኣያውቅም። በዚሁ መሰረት የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን ጨምሮ ኣራት የተጨቋኝ ህዝቦች ዴርጅቶች በጋራ የመሰረቱት የህዝቦች ትብብር ሇነጻነትና ሇዱሞክራሲ(PAFD) በሁለም ረገዴ እንዱጠናከር የማዕከሊዊ ኮሚቴው ሇስራ-ኣስፈጻሚ ኮሚቴ መመሪያ ሰጥቷሌ።

የኣካባቢያችን የፖሇቲካ፥ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ችግሮች ኣስተማማኝና ዗ሊቂ መፍትሄ ሉያገኙ የሚችለት የሚመሇከታቸው ሃይልችና ህዝቦች ሁለ ሇነጻነት፥ ሇሰሊም፥ ሇዱሞክራሲና ሇብሌጽግና በሚካሄዯው ፍትሃዊ ትግሌ ሊይ ተግባብተው ሲታገለ መሆኑን ኦነግ ያምናሌ። ስሇሆነም ይህን መሰለን መግባባትና ትብብር ሇማስገኘት መሰራት እንዲሇበት በማመን የኦነግ ማዕከሊዊ ኮሚቴ ሇስራ-ኣስፈጻሚ ኮሚቴው መመሪያ ኣስተሊሌፏሌ።

የኦሮሞ ህዝብ በመሳሪያ ኣፈሙዝ የተነፈገውን ነጻነቱን መሌሶ ሇመጎናጸፍ ሊሇፉት ረጅም ዓመታት በኢትዮጵያ መንግስታት ሊይ ሲያካሄዴ በነበረውና ኣሁንም እያካሄዯ ባሇው ትግሌ ፍሊጎቱንና ጥያቄውን በዴጋሚ ሇኣሇም ኣሳይቷሌ። ይሁን እንጂ ኣንዲንዴ መንግስታት የኦሮሞ ህዝብ ያሇውን መብት ኣውቀው ኣስፈሊጊውን እገዛና ትብብር ከማዴረግ፥ የ዗ር-ማጥፋት ዴርጊት እየፈጸመ ያሇውን የህዝቦች ጠሊት የሆነውን መንግስት ወዲጅ ማዴረጉን መቀጠሊቸው ኣሳዛኝና ኣሳፋሪ መሆኑን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ማዕከሊዊ ኮሚቴ በጥቅብ ያሳስባሌ። ሰሇሆነም ሉወዴቅ እየተንገዲገዯ ያሇውን የዚህን መንግስት እስትንፋስ ሇማቆየት የሚሹ በቅርብና በሩቅ የሚገኙት ሁለ እያዯረጉት ካሇው የዱፕልማሲና የኢኮኖሚ ዴጋፍ በመቆጠብ የህዝቦች ጥያቄ ፍትሃዊ ምሊሽ እንዱያገኝ በማዴረጉ ሊይ እንዱሰሩ ሇዚህም ኣስፈሊጊውን ጫና እንዱያሳዴሩ የኦነግ ማዕከሊዊ ኮሚቴ ማስታወስ ይሻሌ። እያተፈጸመ ያሇውን ኣረመኔያዊ የጭካኔ እርምጃ እያዩና እየሰሙ እንዲሊዩና እንዲሌሰሙ ዝምታ መምረጥ በታሪክ ፊት የሚያስጠይቅ መሆኑንም የማዕከሊዊ ኮሚቴው ኣክል ያሳስባሌ።

በመጨረሻም የኦሮሞ ህዝብ የነጻነት ትግለ በማፋፋሙ በግንባር ቀዯምትነት በመሰሇፍ ውዴ መስዋዕትነት እየከፈሊችሁ ያሊችሁ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኣባሊትና ዯጋፊዎች ባጠቃሊይ፥ በተሇይ ዯግሞ በትግሌ ሜዲ የሚገኘው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እንዱሁም ቄሮ ቢሉሱማ ኦሮሞ በትግሊችን ከመቃብሩ ኣፋፍ የዯረሰውን የህዝባችንን ጠሊት በማስወገዴ ትግሊችንን ከግቡ ሇማዴረስ ዴርሻችሁን በእጥፍ-ዴርብ ከፍ እንዴታዯርጉ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ማዕከሊዊ ኮሚቴ የትግሌ ጥሪውን ያዴሳሌ።

ዴሌ ሇኦሮሞ ህዝብ!
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ማዕከሊዊ ኮሚቴ ታሕሳስ 27 ቀን 2016ዓም 

 

Post your comment

Comments

Be the first to comment

Related Articles